ዳር ኤስ ሳላም የታንዛኒያ ከተማ ነው።
ከ1858 በፊት ስሙ «ምዚዚማ» ተብሎ ነበር።
በ1965 ዓ.ም. ልዩ ምርጫ መሠረት፣ የታንዛኒያ መንግሥት መቀመጫ ከዳር ኤስ ሳላም ወደ ዶዶማ እንዲዛወር ታቅዶ ነበር። ሆኖም ቤተ መንግሥቱ በኦፊሴል መዛወሩ እስከ 1988 ዓ.ም. ድረስ ቆየ። ዛሬ ቢሆንም ብዙ መንግሥት መሥሪያ ቤቶች በዳር ኤስ ሳላም ነው የተገኙ።