አበባ
Appearance
አበባ በክንንብ ዘር (አባቢ) አትክልት ላይ የሚበቅል ወሲባዊ ክፍል ነው። የአበባ ዱቄት ወይም በናኝ ወንዴ ዘር ነው። ብናኙም የአበባውን እንቁል እጢ ካገኘ በኋላ፣ ፍሬን ያፈራል። ያበባው ቅጠሎች ብዙ ጊዜ ደማቅ ናቸው፣ ይህም ለሰዎች ደስታ ብቻ ሳይሆን ብናኙን ለማዛወር የሦስት አጽቄንና የሌሎችን እንስሳት ትኩረት ይስባሉ። በበርካታ ክንንብ ዘር ዝርዮች መሃል ብዙ አበቦች አንድላይ በአንዱ አገዳ ሲኖሩ ህብረ አበባ ይባላል።
የኢትዮጵያ ኣበባ Calla Lily ነው።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |