1915
Appearance
ክፍለ ዘመናት፦ | 19ኛ ምዕተ ዓመት - 20ኛ ምዕተ ዓመት - 21ኛ ምዕተ ዓመት |
አሥርታት፦ | 1880ዎቹ 1890ዎቹ 1900ዎቹ - 1910ሮቹ - 1920ዎቹ 1930ዎቹ 1940ዎቹ
|
ዓመታት፦ | 1912 1913 1914 - 1915 - 1916 1917 1918 |
1915 ዓመተ ምኅረት
- መስከረም ፩ - የእንግሊዝ አስተዳደር በፍልስጤም ጀመረ።
- መጋቢት ፳፫ - የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ታላቁ ሊቅ አለቃ አያሌው ታምሩ በጎጃም ተወለዱ።
- ነሐሴ ፳፮ - ታላቅ ምድር መንቀጥቀጥ በጃፓን መቶ ሺህ የሚያህሉ ሰዎች ገደለ።
- እስከ ታኅሣሥ 22 ቀን 1915 ድረስ = 1922 እ.ኤ.አ.
- ከታኅሣሥ 23 ቀን 1915 ጀምሮ = 1923 እ.ኤ.አ.
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |